የተሽከርካሪዎችና ኳሪ መሳሪያዎች ከፍተኛ የጥገና ባለሙያ /አውቶኤሌክትሪክ/ (Contract)
Job Overview
-
Date PostedMay 2, 2024
-
Working Region
-
Expiration date--
-
Minimum Experience2 Years
-
Education level neededCertificate II
-
Career LevelStarter
Job Description
በአዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰውሀብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በሰውሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን, Oromia, Ethiopia
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ዓይነት: በአውቶኤሌክትሪሲቲ
የትምህርት ደረጃ: ቢኤሰሲ፣ ሌቭል 4፣3 ፣2
የስራ ልምድ : 2/4/6/8ዓመት
የሥራ ደረጃ: 11
ልዩ ጥቅም፡ የኢንሹራንስ ሽፋንና፣ የህክምና አገልግሎት ይሰጣል፡፡
የሥራ ቦታ : አዳማ
HOW TO APPLY
መስፈርቱን የምታሟሉና ለመወዳደር የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሙገር የሰውሀብት ሥራ አመራር ቡድን፤ በአዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰውሀብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በሰውሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በመቅረብ ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ አንድ ፎቶኮፒ ጋር እንድታቀርቡ እንገልጻለን፡፡ በሌቬል የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ /ሲኦሲ/ ሰርተፊኬት ተያይዞ ካልቀረበ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ የስራ ልምድ የሚታሰበው ከምረቃ በኋላ ያለውን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ስልክ፡- ሙገር 011279015 አ.አ 0114404791 ታጠቅ 011761951