ሜካኒካል ኢንስፔክተር

May 2, 2024

Job Overview

  • Date Posted
    May 2, 2024
  • Working Region
  • Expiration date
    --
  • Minimum Experience
    4 Years
  • Education level needed
    Bachelor Degree

Job Description

ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መ/ቤት በስተጀርባ 150 ሜትር ገባ ብሎ, Addis Ababa , Ethiopia

JOB REQUIREMENT

አግባብነት ያለው የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ:

በሜካኒካል ምህንድስና  የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም የሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ያላት፣
በሙያው 6 ወይም 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት ሆኖ ከዚህ ውስጥ በህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት በሜካኒካል ኢንስፔክተር ሙያ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፣
የሙያ ማረጋገጫ PE ፈቃድ፣ መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት Auto CAD እና MS-Project ያለው/ያላት
ብዛት:2

የሥራ  ቦታ:ለሃዋሳ እና አና ነቀምት (ለፕሮጀክት)

HOW TO APPLY

በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ያላችሁን የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የሰው ሃብት ልማት አስተዳደር ቡድን በአካል በመቅረብ ወይም የምትወዳደሩበትን የስራ መደብ በመግለጽ PDF file hradmdev.t@dcde.gov.et በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
የመመዝገበያ ቦታ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መ/ቤት በስተጀርባ 150 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መ/ቤት የሰው ሃይል አስተዳደርና ልማት ቡድን በአካል በመቅረብ ወይም የምትወዳደሩበትን የስራ መደብ እና የስራ ቦታ በመግለጽ PDF file hardmdev.t@dcde.gov.et