ሳኒተሪ ኢንስፔክተር
Job Overview
-
Date PostedMay 2, 2024
-
Working Region
-
Expiration date--
-
Minimum Experience2 Years
-
Education level neededBachelor Degree
Job Description
ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መ/ቤት በስተጀርባ 150 ሜትር ገባ ብሎ, Addis Ababa , Ethiopia
JOB REQUIREMENT
አግባብነት ያለው የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ:
በሳኒተሪ ምህንድስና ወይም በውሀ ምህንድስና የመጀመሪያ ወይም ሁለተኛ ድግሪ ያለው/ያላት
በሙያው 4 ወይም 2 ዓመት የሰራ/ች ከዚህ ውስጥ በህንጻ ግንባታ ፕሮጀክት በሳኒተሪ ኢንስፔክተር ሙያ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
የ P.E የምህንድስና ሙያ ፈቃድ፣ መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት Auto CAD/MS-Project ያለው/ያላት
ብዛት:1
የሥራ ቦታ:ለአ/አበባ (ለፕሮጀክት)
HOW TO APPLY
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ያላችሁን የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የሰው ሃብት ልማት አስተዳደር ቡድን በአካል በመቅረብ ወይም የምትወዳደሩበትን የስራ መደብ በመግለጽ PDF file hradmdev.t@dcde.gov.et በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
የመመዝገበያ ቦታ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መ/ቤት በስተጀርባ 150 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መ/ቤት የሰው ሃይል አስተዳደርና ልማት ቡድን በአካል በመቅረብ ወይም
የምትወዳደሩበትን የስራ መደብ እና የስራ ቦታ በመግለጽ PDF file hardmdev.t@dcde.gov.et