የተሽከርካሪዎችና ኳሪ መሳሪያዎች የጥገና ባለሙያ /አውቶኤሌክትሪክ/

May 2, 2024

Job Overview

  • Date Posted
    May 2, 2024
  • Working Region
  • Expiration date
    --
  • Minimum Experience
    Fresh
  • Gender
    Both (Female & Male)
  • Education level needed
    Certificate I
  • Career Level
    Starter

Job Description

በአዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰውሀብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በሰውሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን, Oromia, Ethiopia

JOB REQUIREMENT

የትምህርት ዓይነት:  አውቶ ኤሌክትሪክሲቲ ወይም ተመሳሳይ
የትምህርት ደረጃ:  ሌቭል 4፣3፣2፣1
የስራ ልምድ : 0/2/4/6 ዓመት
የሥራ ደረጃ: 9
ብዛት: 2
ልዩ ጥቅም፡ የመኖሪያ ቤት፣  የኢንሹራንስ ሽፋንና፣ የህክምና አገልግሎት ይሰጣል፡፡
የሥራ ቦታ : ሙገር

HOW TO APPLY

መስፈርቱን የምታሟሉና ለመወዳደር የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሙገር የሰውሀብት ሥራ አመራር ቡድን፤ በአዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰውሀብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በሰውሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በመቅረብ ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ አንድ ፎቶኮፒ ጋር እንድታቀርቡ እንገልጻለን፡፡ በሌቬል የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ /ሲኦሲ/ ሰርተፊኬት ተያይዞ ካልቀረበ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ የስራ ልምድ የሚታሰበው ከምረቃ በኋላ ያለውን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ስልክ፡-  ሙገር 011279015   አ.አ 0114404791 ታጠቅ 011761951