ከፍተኛ የህግ ባለሙያ
Job Overview
-
Date PostedMay 2, 2024
-
Working Region
-
Expiration date--
-
Minimum Experience2 Years
-
Education level neededAnyone can Apply
Job Description
በአዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰውሀብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በሰውሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን, Addis Ababa, Ethiopia
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ዓይነት: በህግ / በተጨማሪ አፋን ኦሮሞን መናገርና መፃፍ የሚችል
የትምህርት ደረጃ: ኤል.ኤልኤም፣ ኤል.ኤል.ቢ
የስራ ልምድ : 2/4 ዓመት
የሥራ ደረጃ: 12
ልዩ ጥቅም፡ የኢንሹራንስ ሽፋንና፣ የህክምና አገልግሎት ይሰጣል፡፡
የሥራ ቦታ : አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
መስፈርቱን የምታሟሉና ለመወዳደር የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሙገር የሰውሀብት ሥራ አመራር ቡድን፤ በአዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰውሀብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በሰውሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በመቅረብ ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ አንድ ፎቶኮፒ ጋር እንድታቀርቡ እንገልጻለን፡፡ በሌቬል የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ /ሲኦሲ/ ሰርተፊኬት ተያይዞ ካልቀረበ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ የስራ ልምድ የሚታሰበው ከምረቃ በኋላ ያለውን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ስልክ፡- ሙገር 011279015 አ.አ 0114404791 ታጠቅ 011761951