ሳይት ተቆጣጣሪ /ሱፐርቫይዘር/

May 2, 2024
15,000 Birr - 20,000 Birr / month

Job Overview

  • Date Posted
    May 2, 2024
  • Working Region
  • Offered Salary
    15,000 Birr - 20,000 Birr / month
  • Expiration date
    --
  • Minimum Experience
    1 Years
  • Education level needed
    Anyone can Apply
  • Career Level
    Officer

Job Description

ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ , Amhara, Ethiopia

JOB REQUIREMENT

የትምህርት ደረጃ:  12ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ
ተፈላጊ ችሎታ:     በ ኢንተርናሽናል ድርጅቶች እና በ ጥበቃ ተቋማት በ ጥበቃ ተቆጣጣሪነት በሱፐርቫይዘርነት የሰራ መደብ እና በ አመራርነት የሰራ፤ ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ወይም ከፖሊስ ሰራዊት በክብር የተሰናበተና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤ በ አማርኛ እና በ እንግሊዝኛ ቋንቋ ጥሩ አድርጎ ማንበብና መፃፍ መናገር የሚችል፤ እንዳስፈላጊነቱ ከ ቀበሌ እና ከ ወረዳ የፀጥታ እና ሌሎች የመንግስትተቋማት ጋር ተግባብቶ እና ተቀናጅቶ መስራት የሚችል፤ መረጃዎችን እና ሰነዶችን ለሚገባው እና ለሚመለከተው ሰው ወይም የስራ ክፍል እንደ አስፈላጊነቱ አከፋፍሎ መስራት የሚችል፤
ዕድሜ: ከ35-50
የሥራ ሰአት: 8 ሰዓት ሰራተኛ (እንደ አስፈላጊነቱ በማንኛውም የበአላት ቀናት በ ሳይት ተገኝቶ መቆጣጠር)
ፆታ: ወንድ
ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች:   ሃዘን፣የደስታ፣የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትም ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል

ደመወዝ :17.500 ብር እና የትራንስፖርት 2.500 ብር ያልተጣራ

የሥራ ቦታ፡ አረርቲ ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ቦሎ ስላሲቀበሊ ነኸመስ ኢትዮጵያ

HOW TO APPLY

የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘውትር በስራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፤
የመመዝገቢያ ቦታ፡- ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ፤

ለበለጠ መረጃ፡- 09 22 46 40 43/09 76 12 12 12