የ ዋና ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ኃላፊ
Job Overview
-
Date PostedMay 2, 2024
-
Working Region
-
Expiration date--
-
Minimum Experience8 Years
-
Education level neededBachelor Degree
-
Career LevelManager
Job Description
ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ , Addis Ababa, Ethiopia
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ: በ ማኔጅመንት /በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/ በ ፐብሊክ እድሚኒስትሬሽን / በ ዲቨሎፐመንት ማኔጅመንት ስተዲስ/ በሊደርሺፐ/ አመራርና ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ ያላት
ተፈላጊ ችሎታ: ከ ስራው ጋር ቀጥታ አግባብነት ያለው 10/8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው 3ቱን ዓመት በኀላፊነት የሰራ የ ፅ/ቤቱን ስራዎች እቅድ ማዘጀት የሚችል/የምትችል
ዕድሜ: ከ25-45
የሥራ ሰአት: 8 ሰዓት ሰራተኛ
ፆታ: ሴት
ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች: ቁርስ፤ምሳ፤ እናቀርባለን፤ ሃዘን፣የደስታ፣የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትም ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ መገናኛ ዋናው መ/ቤት
HOW TO APPLY
የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘውትር በስራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፤
የመመዝገቢያ ቦታ፡- ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ፤
ለበለጠ መረጃ፡- 09 22 46 40 43/09 76 12 12 12