የምግብ ቤት ባለሙያ ረዳት
Job Overview
-
Date PostedMay 2, 2024
-
Working Region
-
Expiration date--
-
Minimum Experience1 Years
-
GenderBoth (Female & Male)
-
Education level needed10th Grade
-
Career LevelStarter
Job Description
ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ , Addis Ababa, Ethiopia
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ: 8 ኛ ክፍል ወይም ከዚያ በላይ
ተፈላጊ ችሎታ: በ ምግብ ሙያ ትምህርት ማስረጃ ማቅረብ የምትችል በሙያው በቂ የስራ ልምድ ማቅረብ የምትችል ሙሉ አካላዊ ጤንነትና ብቃት ያለው
ዕድሜ: ከ25-35
የሥራ ሰአት: ከጠዋቱ 12፡30 እስከ 9፡00
ፆታ: ሴት
ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች: ቁርስ፤ምሳ፤ እናቀርባለን፤ ሃዘን፣የደስታ፣የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትም ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ መገናኛ ዋናው መ/ቤት
HOW TO APPLY
የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘውትር በስራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፤
የመመዝገቢያ ቦታ፡- ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ፤
ለበለጠ መረጃ፡- 09 22 46 40 43/09 76 12 12 12