የማርኬቲንግና የሽያጭ ባለሙያ

May 2, 2024
10,000 Birr - 15,000 Birr / month

Job Overview

  • Date Posted
    May 2, 2024
  • Working Region
  • Offered Salary
    10,000 Birr - 15,000 Birr / month
  • Expiration date
    --
  • Minimum Experience
    5 Years
  • Education level needed
    Bachelor Degree

Job Description

ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ , Addis Ababa, Ethiopia

JOB REQUIREMENT

የትምህርት ደረጃ:  ዕውቅና ካለው የት/ት ተቋም በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ ዲግሪ ያለው/ያላት
ተፈላጊ ችሎታ:  በመስኩ ቢያንስ አምስት አመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት ቴክኒካልና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል የማዘጋጀት አቅም ያለው/ያላት የጨረታ ሰነድ ማዘጋጀት የሚችል/የምትችል፤ የሽያጭ እና የማርኬቲንግ መምሪያ ስራዎችን በስትራቴጂ በመንደፋ ማስቀጠል የሚችል/የምትችል፤
ዕድሜ: ከ25-45
የሥራ ሰአት: 8 ሰዓት ሰራተኛ
ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች:  ቁርስ፤ምሳ፤ እናቀርባለን፤ ሃዘን፣የደስታ፣የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትም ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል

ደመወዝ : 13,580.00 ያልተጣራ

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ መገናኛ ዋናው መ/ቤት

HOW TO APPLY

የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘውትር በስራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፤
የመመዝገቢያ ቦታ፡- ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ፤
ለበለጠ መረጃ፡- 09 22 46 40 43/09 76 12 12 12