ከፍተኛ መካኒካል መሃንዲስ
Job Overview
-
Date PostedMay 2, 2024
-
Working Region
-
Offered Salary20,000 Birr - 50,000 Birr / month
-
Expiration date--
-
Minimum Experience4 Years
-
GenderFemale encouraged but male can also apply
-
Education level neededBachelor Degree
-
Career LevelExperienced
Job Description
ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መ/ቤት በስተጀርባ 150 ሜትር ገባ ብሎ, Addis Ababa , Ethiopia
JOB REQUIREMENT
አግባብነት ያለው የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ:
በመካኒካል ምህንድስና ወይም በኢንደስትሪያል ምህንድስና የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት፣
በሙያው ቢያንስ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፣ ከከተማ ልማት ሚ/ር የ PME (Professional Mechanical Engineer) የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (የምስክር ወረቀት) ያለው/ያላት፣
ደመወዝ:20,380.00
ብዛት:1
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
HOW TO APPLY
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ያላችሁን የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የሰው ሃብት ልማት አስተዳደር ቡድን በአካል በመቅረብ ወይም የምትወዳደሩበትን የስራ መደብ በመግለጽ PDF file hradmdev.t@dcde.gov.et በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
የመመዝገበያ ቦታ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መ/ቤት በስተጀርባ 150 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መ/ቤት የሰው ሃይል አስተዳደርና ልማት ቡድን በአካል በመቅረብ ወይም
የምትወዳደሩበትን የስራ መደብ እና የስራ ቦታ በመግለጽ PDF file hardmdev.t@dcde.gov.et