መካከለኛ ኳንቲቲ ሰርቬየር
Job Overview
-
Date PostedMay 2, 2024
-
Working Region
-
Offered Salary15,000 Birr - 20,000 Birr / month
-
Expiration date--
-
Minimum Experience2 Years, 3 Years
-
GenderFemale encouraged but male can also apply
-
Education level neededCertificate IV, Bachelor Degree
-
Career LevelModerate
Job Description
ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መ/ቤት በስተጀርባ 150 ሜትር ገባ ብሎ, Addis Ababa , Ethiopia
JOB REQUIREMENT
አግባብነት ያለው የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ:
በሲቪል ምህንድስና ወይም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ከቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋም የደረጃ 4 ሰርተፊኬት ያለው/ያላት፣
በሙያው ቢያንስ 2 ወይም 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፣
ከሚመለከተው መ/ቤት የGE/AE (Graduate Engineer/Associate Engineer I) የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ፈቃድ ያለው/ያላት፣
ለቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና (COC) ያለው/ላት፣
ደመወዝ:16,656.00
ብዛት:1
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
HOW TO APPLY
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ያላችሁን የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የሰው ሃብት ልማት አስተዳደር ቡድን በአካል በመቅረብ ወይም የምትወዳደሩበትን የስራ መደብ በመግለጽ PDF file hradmdev.t@dcde.gov.et በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
የመመዝገበያ ቦታ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መ/ቤት በስተጀርባ 150 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መ/ቤት የሰው ሃይል አስተዳደርና ልማት ቡድን በአካል በመቅረብ ወይም
የምትወዳደሩበትን የስራ መደብ እና የስራ ቦታ በመግለጽ PDF file hardmdev.t@dcde.gov.et