የሰው ኃይል አስተዳደር ረዳት
Job Overview
-
Date PostedMay 2, 2024
-
Working Region
-
Offered Salary10,000 Birr - 15,000 Birr / month
-
Expiration date--
-
Minimum Experience3 Years
-
Education level neededDiploma
Job Description
ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ , Addis Ababa, Ethiopia
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ
ተፈላጊ ችሎታ: ታዋቂ ከሆነ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በሰው ኃይል አስተዳደር ዲፕሎማ ያለውና በመስኩ ቢያንስ የሦስት ዓመታት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፤ከትምህርትና ሥልጠና ጋር የተገናኙ የተለያዩ ሥልጠናዎችን የወሰደና በማስተማር ወይም በማሠልጠን ሥራ ላይ ልምድ ያለው፤ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት፤
ዕድሜ: ከ25-45
የሥራ ሰአት: 8 ሰዓት ሰራተኛ
ፆታ: ወንድ
ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች: ቁርስ፤ምሳ፤ እናቀርባለን፤ ሃዘን፣የደስታ፣የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትም ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል
ደመወዝ : 10,500.00 ያልተጣራ
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ መገናኛ ዋናው መ/ቤት
HOW TO APPLY
የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘውትር በስራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፤
የመመዝገቢያ ቦታ፡- ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ፤
ለበለጠ መረጃ፡- 09 22 46 40 43/09 76 12 12 12