የስልክ ኦፕሬተር
Job Overview
-
Date PostedMay 2, 2024
-
Working Region
-
Offered Salary8,000 Birr - 10,000 Birr / month
-
Expiration date--
-
Minimum Experience2 Years
-
GenderBoth (Female & Male)
-
Education level neededDiploma
Job Description
ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ , Addis Ababa, Ethiopia
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ የት/ት ተቋም በፖሊስ ሳይንስ፤ በሶሾሎጂ፤በማኔጅመንት ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ
ተፈላጊ ችሎታ: በስልክ ኦፕሬተር መረጃ ዴስክና ተያያዥነት ባላቸው የስራ ዘርፎች ሁለት አመትና ከዚያ በላይ የሰራ፤ የኮምፒውተር አጠቃቀም እና እንግሊዘኛ ቋንቋ መናገር፤ መጻፍና ማንበብ በደንብ የሚችል፤
ዕድሜ: ከ25-45
የሥራ ሰአት: 24 ሰአት ስራ 24 ሰአት እረፍት
ፆታ: ወንድ
ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች: ቁርስ፤ምሳ፤ እናቀርባለን፤ ሃዘን፣የደስታ፣የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትም ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል
ደመወዝ : 8,900.00 ያልተጣራ
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ መገናኛ ዋናው መ/ቤት
HOW TO APPLY
የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘውትር በስራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፤
የመመዝገቢያ ቦታ፡- ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ፤
ለበለጠ መረጃ፡- 09 22 46 40 43/09 76 12 12 12