የምግብ ቤት ባለሙያ ረዳት

May 2, 2024

Job Overview

  • Date Posted
    May 2, 2024
  • Working Region
  • Expiration date
    --
  • Minimum Experience
    1 Years
  • Gender
    Both (Female & Male)
  • Education level needed
    10th Grade
  • Career Level
    Starter

Job Description

ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ , Addis Ababa, Ethiopia

JOB REQUIREMENT

የትምህርት ደረጃ:  8 ኛ ክፍል ወይም ከዚያ በላይ
ተፈላጊ ችሎታ:   በ ምግብ ሙያ ትምህርት ማስረጃ ማቅረብ የምትችል በሙያው በቂ የስራ ልምድ ማቅረብ የምትችል ሙሉ አካላዊ ጤንነትና ብቃት ያለው
ዕድሜ: ከ25-35
የሥራ ሰአት: ከጠዋቱ 12፡30 እስከ 9፡00
ፆታ: ሴት
ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች:  ቁርስ፤ምሳ፤ እናቀርባለን፤ ሃዘን፣የደስታ፣የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትም ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ መገናኛ ዋናው መ/ቤት

HOW TO APPLY

የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘውትር በስራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፤
የመመዝገቢያ ቦታ፡- ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ፤

ለበለጠ መረጃ፡- 09 22 46 40 43/09 76 12 12 12