የ ዋና ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ኃላፊ

May 2, 2024
Urgent

Job Overview

  • Date Posted
    May 2, 2024
  • Working Region
  • Expiration date
    --
  • Minimum Experience
    8 Years
  • Education level needed
    Bachelor Degree
  • Career Level
    Manager

Job Description

ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ , Addis Ababa, Ethiopia

JOB REQUIREMENT

የትምህርት ደረጃ: በ ማኔጅመንት  /በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/  በ ፐብሊክ እድሚኒስትሬሽን / በ ዲቨሎፐመንት ማኔጅመንት ስተዲስ/ በሊደርሺፐ/ አመራርና ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ ያላት
ተፈላጊ ችሎታ:   ከ ስራው ጋር ቀጥታ አግባብነት ያለው 10/8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው 3ቱን ዓመት በኀላፊነት የሰራ የ ፅ/ቤቱን ስራዎች እቅድ ማዘጀት የሚችል/የምትችል
ዕድሜ: ከ25-45
የሥራ ሰአት: 8 ሰዓት ሰራተኛ
ፆታ: ሴት
ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች:  ቁርስ፤ምሳ፤ እናቀርባለን፤ ሃዘን፣የደስታ፣የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትም ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ መገናኛ ዋናው መ/ቤት

HOW TO APPLY

የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘውትር በስራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፤
የመመዝገቢያ ቦታ፡- ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ፤

ለበለጠ መረጃ፡- 09 22 46 40 43/09 76 12 12 12