SECRETARY

May 2, 2024
8,000 Birr - 10,000 Birr / month
Urgent

Job Overview

  • Date Posted
    May 2, 2024
  • Working Region
  • Offered Salary
    8,000 Birr - 10,000 Birr / month
  • Expiration date
    --
  • Minimum Experience
    1 Years
  • Gender
    Female
  • Education level needed
    Diploma

Job Description

ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ , Addis Ababa, Ethiopia

JOB REQUIREMENT

የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ
ተፈላጊ ችሎታ:   ማናቸውም የቢሮ ፋይሎችን መዝገቦችን እና መረጃዎችን በአጠቃላይ የቢሮውን አስተዳደር ሁኔታ በዘመናዊ የቢሮ አደረጃጀት ማዋቀር እና መቀየር የምትችል፤ የሶፍት ዌር መረጃዎች በየወቅቱ ባክ አብ በመያዝ ማስቀመጥ የምትችል የኮምፒዩተር ክህሎት ያላት/ያለውና MS-Office Packages በሚገባ መጠቀም የምትችል፤ የስብሰባ ቃለ-ጉባኤ የመያዝ ችሎታ ያለው፤
ዕድሜ: ከ25-45
የሥራ ሰአት: 8 ሰዓት ሰራተኛ
ፆታ: ሴት
ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች:  ቁርስ፤ምሳ፤ እናቀርባለን፤ ሃዘን፣የደስታ፣የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትም ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል

ደመወዝ : 8,900.00 ያልተጣራ

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ መገናኛ ዋናው መ/ቤት

HOW TO APPLY

የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘውትር በስራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፤
የመመዝገቢያ ቦታ፡- ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ፤

ለበለጠ መረጃ፡- 09 22 46 40 43/09 76 12 12 12