ሳይት ተቆጣጣሪ /ሱፐርቫይዘር/
Job Overview
-
Date PostedMay 2, 2024
-
Working Region
-
Offered Salary15,000 Birr - 20,000 Birr / month
-
Expiration date--
-
Minimum Experience1 Years
-
Education level neededAnyone can Apply
-
Career LevelOfficer
Job Description
ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ , Amhara, Ethiopia
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ: 12ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ
ተፈላጊ ችሎታ: በ ኢንተርናሽናል ድርጅቶች እና በ ጥበቃ ተቋማት በ ጥበቃ ተቆጣጣሪነት በሱፐርቫይዘርነት የሰራ መደብ እና በ አመራርነት የሰራ፤ ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ወይም ከፖሊስ ሰራዊት በክብር የተሰናበተና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤ በ አማርኛ እና በ እንግሊዝኛ ቋንቋ ጥሩ አድርጎ ማንበብና መፃፍ መናገር የሚችል፤ እንዳስፈላጊነቱ ከ ቀበሌ እና ከ ወረዳ የፀጥታ እና ሌሎች የመንግስትተቋማት ጋር ተግባብቶ እና ተቀናጅቶ መስራት የሚችል፤ መረጃዎችን እና ሰነዶችን ለሚገባው እና ለሚመለከተው ሰው ወይም የስራ ክፍል እንደ አስፈላጊነቱ አከፋፍሎ መስራት የሚችል፤
ዕድሜ: ከ35-50
የሥራ ሰአት: 8 ሰዓት ሰራተኛ (እንደ አስፈላጊነቱ በማንኛውም የበአላት ቀናት በ ሳይት ተገኝቶ መቆጣጠር)
ፆታ: ወንድ
ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች: ሃዘን፣የደስታ፣የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትም ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል
ደመወዝ :17.500 ብር እና የትራንስፖርት 2.500 ብር ያልተጣራ
የሥራ ቦታ፡ አረርቲ ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ቦሎ ስላሲቀበሊ ነኸመስ ኢትዮጵያ
HOW TO APPLY
የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘውትር በስራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፤
የመመዝገቢያ ቦታ፡- ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ፤
ለበለጠ መረጃ፡- 09 22 46 40 43/09 76 12 12 12