የጥሬ ዕቃ ዝግጅትና አቅርቦት ከባድ መሣሪያዎች ከፍተኛ ኦፕሬተር /ዶዘር/

May 2, 2024

Job Overview

  • Date Posted
    May 2, 2024
  • Working Region
  • Expiration date
    --
  • Minimum Experience
    2 Years
  • Gender
    Both (Female & Male)
  • Education level needed
    Certificate IV

Job Description

በአዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰውሀብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በሰውሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን, Oromia, Ethiopia

JOB REQUIREMENT

የትምህርት ዓይነት: አውቶመካኒክ/ ቀለም ልዩ መሳ/ላይሰንስ
የትምህርት ደረጃ: ሌቭል 4፣ 3፣ 2፣ 1፣ 10ኛ ክፍልያጠናቀቀ/ች
የስራ ልምድ : 2/4/6/8/10
የሥራ ደረጃ: 10
ልዩ ጥቅም፡  የኢንሹራንስ ሽፋንና፣ የህክምና አገልግሎት ይሰጣል፡፡
የሥራ ቦታ :  አዳማ

HOW TO APPLY

መስፈርቱን የምታሟሉና ለመወዳደር የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሙገር የሰውሀብት ሥራ አመራር ቡድን፤ በአዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰውሀብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በሰውሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በመቅረብ ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ አንድ ፎቶኮፒ ጋር እንድታቀርቡ እንገልጻለን፡፡ በሌቬል የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ /ሲኦሲ/ ሰርተፊኬት ተያይዞ ካልቀረበ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ የስራ ልምድ የሚታሰበው ከምረቃ በኋላ ያለውን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ስልክ፡-  ሙገር 011279015   አ.አ 0114404791 ታጠቅ 011761951